የኤክሳይስ ረቂቅ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት ጉዳት በሚያመጡ ምርቶች ላይ የተጣለው ምጣኔ እንዲታይ ተጠየቀ

የኤክሳይስ ረቂቅ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት ጉዳት በሚያመጡ ምርቶች ላይ የተጣለው ምጣኔ እንዲታይ ተጠየቀ

በሚስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራው የተሻሻለው ረቂቅ የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት፣ በጤና ላይ ጉዳት በሚያመጡ ምርቶች ላይ የተጣለው ምጣኔ ዳግም እንዲያጤንና የሚመለከታቸው የሲቪክ ማኅበረሰብ አካላት እንዲወያዩበት ተጠየቀ፡፡ በተለይ ተላላፊ ላልሆኑ..