መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ

መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ

በጦርነቱ የተሳተፉ 250 ሺሕ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ኅብረተሰቡ ለመቀላቀል ሥራ ተጀምሯል መንግሥት ለሁለት ዓመታት ያህል ከተካሄደው ጦርነት ለማገገምና በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለድኅረ ግጭት መልሶ ግንባታ 20 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስተሩ አቶ አህመድ ሺዴ…