መምሕር ታዬ ቦጋለ የታፈኑ ሲሆን ንጉሴ ብርሃኑ ድብደባ ተፈጽሞበታል

የመብት ተከራካሪ የእውነት አጋር የሆኑ ተናጋሪዎችን ማፈን ይቁም !
ታፍኖ የተወሰደው መምህር ታዬ ቦጋለ በአስቸኳ ይፈታ! ጋዜጠኛ ንጉሴ ብረሃኑን ሰቆቃ ፈጽመው ገላን ላይ ጥለውት ሄደዋል። የጠ/ሚ አብይ አሕመድ መንግስት በኦሮሞ ብልጽግና የጸጥታ አካላት የሚፈጽሙትን ህገ ወጥና ጋጠ ወጥ ወንጀሎች ማስቆም አለበት።
ታዬ ቦጋለን ታፍኖ የተወሰደቡት መኪና ታርጋ ቁጥር (3) 97150 ላንድ ክሮዘር ነው ያፈኑት 4 ሰወች ናቸው::
Image

Image