የኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ «203 ሚሊዮን ኩንታል» ተመርቷል

በዘንድሮ ዓመት እንደ ኦሮሚያ በሁሉም ዘርፍ የተሻለ የምርት ውጤት መኖሩን ያመለከቱት ባለስልጣኑ ሰሞኑን በገቢያ ላይ የምርት እጥረት ተከስቶ የህዝብን ምሬት ማስከተለውን ተከትሎ፤ የፖለቲካ ትርፍ የሚፈልጉ ያሏቸውና በስም ያልጠቀሳቸው ምርት በመደበቅ ህዝብን ያስመርራሉ ብለዋል…