የምርጫ ቦርድ ለመንግሥት ያቀረበው ጥሪ

ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያከናውኑ በመንግሥት የፀጥታ ኃይላት መከልከላቸውና አንድ ፓርቲም የጀመረውን ጉባኤ ዳር እንዳያደርስ አባላቱ ለወከባ፣ ለእንግልት እና ለእሥር መዳረጋቸው ፍፁም ተቀባይነት እንደሌለውና ቦርዱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት እንዳይወጣ ከፍተኛ ጫና የሚያመጣበት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።…