ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ – የቀድሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ ስለ ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላት፣ ያውስትራሊያን ዲፕሎማሲያዊ አስተዋፅኦና ዲፕሎማሲያዊ ተፅዕኖ፣ አኅጉራዊ ጉዳዮችን አንስተው ይናገራሉ።