የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ እንደደረሰበት በሩሲያ፣ በአሜሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ በሕክምና የማይድኑ የዐይን ሕመሞችን እናድናለን የሚል ሐኪሞች ዳጎስ ያለ ገንዘብ እያጋበሱ ነው። በባሕሪያቸው የማይድኑ መሆኑ የሚታወቁ በሽታዎች ያለባቸው ህሙማንን ሐኪሞች ሐሰተኛ ተስፋ እየሰጡ ለታማሚዎች የተለያዩ መድኃኒቶችን በመስጠት ለበለጠ ጉዳት እየዳረጓቸው ነው። ይህንን በሽታ እናክማለን የሚሉ ክሊኒኮች እስከ …