በዓለም ላይ ታይቶ በማይታወቅ መጠን የኮኬይን ምርት መጨምሩን የተመድ ጥናት አመለከተ

በኮቪድ-19 ምክንያት የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ የኮኬይን ምርት እና ፍላጎት እንዲጨምር ማድረጉን አንድ ጥናት አመለከተ።