በአዲስ አበባ ፒያሳ አከባቢ በቤቶች ፈረሳ መውደቂያ አጣን ያሉ ነዋሪዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፒያሳ አከባቢ ከራስ መኮንን ድልድይ ጀምሮ በተለምዶ እሪ በከንቱ እስከሚባለው ሰፈር ሰሞኑን የሚከናወነው የቤቶች ፈረሳ በርካቶቻችንን ደጅ ያስቀረን ነው ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎች ገለጹ።…