የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ትናንት ምሽቱን አዲስ አበባ ገብተዋል። ብሊንከን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በበርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸው ተሰምቷል።…