በኢየሩሳሌም የገዳማቱ ሊቀ ጳጳስ እና አባቶች: በዋልጌ የስም መነኰሳት ተደበደቡ፤ “ለሕይወታችን ያሰጋሉ፤ መንግሥት ርምጃ ይውሰድ” ሲሉ ጠየቁ

ቄሰ ገበዙ አባ ወልደ ሩፋኤል ገብረ ጻድቃን፣ ክህነታቸው ያልተረጋገጠና በገዳሙ ማኅበር ያልታወቁ ግለሰቦችን ወደ መቅደሱ በማስገባት ሥርዓቱን አስደፍሯል፤ ለግብዝና የተመረጠበትን ጊዜ እንደጨረሰና ሓላፊነቱን በአግባብ ባለመወጣቱ ሌላ መመረጥ እንዳለበት የተናገሩትን ሊቀ ጳጳሱን ብፁዕ አቡነ እንባቆምን አንቆ ደብድቧል፤ ባለመታዘዝና በዐመፀኛነቱ የታወቀው አባ ተስፋ ማርያም ይኅደጎ፣ የብጥብጡ ቆስቋሽ ሲኾን፣ በ“ቦርደር” የገባው አባ ገብረ እግዚአብሔር ተስፋይ ደግሞ በአበርነት ተሳትፏል፤ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV