" /> “ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አፈጉባኤው ከአንድ ፓርቲ መሆን አለበት ብዬ አላምንም” አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ” | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አፈጉባኤው ከአንድ ፓርቲ መሆን አለበት ብዬ አላምንም” አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ”

አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሥራ ልልቀቅ ጥያቄዬን ያቀረብኩት ለግላዊ ጉዳይ አይደለም፤ መመለሴም ትክክል ነው ብለዋል። በተጨማሪም ስለ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የጸደቀበት ሁኔታ እና ስለ ቀጣይ እርምጃቸው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV