የመታወቂያ፣ የወሳኝ ኩነት ፣ የመሬት እና መሰል አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለመስጠት ጉቦ እየጠየቁ ነዉ

የእንባ ጠባቂ ተቋም ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲያዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበዉ የ10 ወር ዘገባዉ እንዳጋለጠዉ የመታወቂያ፣ የወሳኝ ኩነት ፣ የመሬት እና መሰል አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለመስጠት ጉቦ እየጠየቁ ነዉ…