የሞት ቅጣት የሚያሰጋቸው ጀማል እና ሀሰን

ኢትዮጵያውያኑ ጀማል እና ሀሰን ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ከገቡ 13 ዓመት አለፋቸው። ወጣቶቹ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ተበይኖባቸዋል። የወጣቶቹ ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ ወጣቶቹ ወንጀሉን አልፈጸሙም። ይግባኝ ካልተባለም ፍርዱ ተግባራዊ ሊሆን የቀረው የአንድ ወር ያህል ጊዜ ነው በማለት አፋጣኝ ትብብር ይሻሉ።…