የኦፌኮ ወቀሳና የመንግስት ምላሽ

የኦሮሞ ፌዴራዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በቅርብ ጊዜያት የመንግስት ኃሎች በታጣቂዎች ላይ በተከፈቱት ዘመቻ፣ ሰላማዊ ዜጎች እተፈናቀሉና እተገደሉ ነው ብሏል፡፡የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ግን መንግስት የሚያድነው ሕዝብ «ያሰቃያሉ» ያላቸውን ኃይላት ነዉ።…