ሩሲያ ጎረቤቴ ፊንላንድ ኔቶን ከተቀላቀለች የአጸፋ ርምጃ እወስዳለሁ ስትል ዛተች

ሩሲያ ጎረቤት አገር ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) ከተቀላቀለች “የአጸፋ ርምጃዎችን” እወስዳለሁ ስትል ዛተች።