የተመድ ዋና ጸሃፊ በአልጀዚራዋ ጋዜጠኛ ግድያ መደንገጣቸውን ተናገሩ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትላንት ረቡዕ በአንጋፋዋ ፍልስጤም-አሜሪካዊ የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ሺሪን አቡ አቅላ ላይ የተፈጸመው ግድያ “አስደንጋጭ ነው” ብለዋል።…