ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ ዛሬ ለአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ይቀርባል

[addtoany]

ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ ዛሬ ለአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ይቀርባል

ከአንድ ወር በፊት ተዘጋጅቶ ለአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የቀረበው ኤችአር 6600 የተሰኘው ረቂቅ ሕግ፣ ዛሬ ረቡዕ መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም. ለአገሪቱ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ቀርቦ ውሳኔ ይሰጥበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡