በትግራይ 3 የድንበር የለሹ ሐኪሞች ቡድን ሠራተኞችን የገደሏቸው የመንግሥት ወታደሮች ናቸው ተባለ

The car that carried María Hernández, Yohannes Halefom and Tedros Gebremariam, before they were killed in the Tigray region, sat on a country road outside Sheweate Hugum, Ethiopia, on Aug. 12, 2021.

በትግራዩ ጦርነት ወቅት ባለፈው ሰኔ ትግራይ ውስጥ 3 የድንበር የለሹ ሐኪሞች ቡድን ሠራተኞችን የገደሏቸው የመንግሥት ወታደሮች ስለመሆናቸው የረድዔት ድርጅቶች ሃላፊዎችን እና ሕወሃት በምርኮ የያዛቸውን የመንግሥት ወታደሮች በማነጋገር ደርሼበታለሁ በማለት ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል።

በወቅቱ በማዕከላዊ ትግራይ አቢ አዲ በተባለ አካባቢ የጦርነቱን ቁስለኞች ለማከም በመኪና ሲንቀሳቀሱ የተገደሉት፣ ስፔናዊቷ ማሪያ ኸርናንዴዝ እና ኢትዮጵያዊያኑ ዮሃንስ ሃለፎም እና ቴዎድሮስ ገ/ማርያም ናቸው።

ድንበር የለሹ የሐኪሞች ቡድን የሠራተኞቹን ገዳዮች ማንነት እንደማያውቅ በመግለጽ፣ ግድያው በገለልተኛ ምርመራ እንዲጣራ ሲጠይቅ ቆይቷል።

Three employees of Doctors Without Borders set out to rescue the wounded in a war zone in northern Ethiopia. Their fate shows the treacherous path for many aid workers in conflict zones.

As the fight intensified in northern Ethiopia in June last year, three aid workers from Doctors Without Borders jumped into their four-wheel drive and raced across the battle-scarred landscape, searching for casualties.

Hours later they vanished. The aid workers stopped answering their satellite phone. A tracking device showed their vehicle making a sudden U-turn, then stopping. Colleagues frantically tried to locate them.

ተጨማሪ ማብራሪያውን ይህን ተጭነው ያገኙታል። https://www.nytimes.com/2022/03/17/world/africa/ethiopia-tigray-aid-workers-killed.html