በትግራይ የመሰረታዊ አገልግሎቶች ችግር የነዋሪዉ ምሬት

በትግራይ ክልል ለወራት ከተቋረጠ መሰረታዊ አገልግሎች ጋር ተያይዞ ነዋሪዎች በከፋ ችግር ላይ መሆናቸውን ተናገሩ ። በከተሞች የጎዳና ተዳዳሪዎች ቁጥር ባልተለመደ ሁኔታ ጨምሯል፣ በልመና የሚተዳደሩ አዛውንቶችና ሴቶች ተበራክተዋል፣ ከእርዳታ አቅርቦት መስተጓጎል ጋር በተገናኘ ምክንያት በመጠልያዎች የነበሩ ተፈናቃዮች እየተበተኑ መሆኑም ተገልጿል። …