“አብይ አህመድ ለፍርድ ይቅረብ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

“አብይ አህመድ ለፍርድ ይቅረብ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ታህሳስ ሀያ አራት የኖላዊ ቀን ነው። ማለትም መልካም እረኛ። በተዋህዶ እምነታችን እረኛችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ቀሲስ አስተርአየ ይህን አስመልክተው ባቀረቡት ትምህርት “ዓቢይ አህመድም ለፍርድ ሊቀርብ እንደሚገባ እኛ ቄሶች የመጮህ ግዴታ አለብን ይላሉ።” ይህንን ቁልፍ ቁምነገሮች የተካተቱበትን መልዕክት ታዳምጡት ዘንድ አቀረብንላችሁ።