ሰበር ዜና – ቅዱስ ሲኖዶስ: የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ መናፍቁን አእመረ አሸብርን አውግዞ ለየ!!

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

ሊቃውንት ጉባኤ ስለ ኑፋቄው ያቀረበውን 17 ገጽ ጽሑፍ መርምሮ አወገዘው፤ ሥልጣነ ክህነቱ እንዲታገድ፣ መስቀሉ እንዲነጠቅ፣ ካባው እንዲገፈፍ አዝዟል፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበርም፣የሚሠራበት ቅጥርና ውክልና መነሣት አለበት፤ “መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው” በሚል ባሳተመው መጽሐፍ ኑፋቄውን ገልጿል፤ ባለፈው ነሐሴ፣ ኑፋቄውን በኅቡእ ሲያስፋፋ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ታስሮ ነበር፤ “በኦርቶዶክሳዊነት ውስጥ የለበትም፤ ከሃይማኖቱ ፈጽሞ ወጥቷል፤”/ጉባኤው/ ከቅኔ ቤት እስከ ሊቃውንት ጉባኤ …