በኢትዮጵያ የገጠር ክፍል የነዋሪውን ኑሮ ለማሻሻል የሚጥሩት ሕንዳዊ መምህር

ካናን አምባላም (ዶ/ር ) ይባላሉ። በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ አስተዳደርና የልማት አመራር ክፍል መምህር ሲሆኑ በወለጋ ዞኖች እና በምዕራብ ጉጂ ዞን በገጠር ከሚኖሩ የማኅበረሰብ አባላት ጋር በመሆን ከ70 በላይ ድልድዮችና ከ40 በላይ የንፁህ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታዎችን አከናውነዋል።…