በቅርቡ ሕይወቷ አልፎ የተገኘችው የቢቢሲ ሰራተኛ ቤተሰቦች ኬትን ” ዓለምን ያደመቀች” ሲሉ አሰቧት

በኬንያ ሕይወቷ አልፎ የተገኘችው የቢቢሲ ሰራተኛ ወንድም “አስደናቂ አቅም” ለነበራት እህቱ ያለውን አድናቆትና ክብር ገለጸ።