የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወመው ንቅናቄ

 በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች #NOMore ብለው  የጀመሩት ንቅናቄ ምዕራባውያን ሃገራት በሌሎች ሃገራት የውስጥ ጉዳይ መንግሥት እስከመለወጥ የደረሰ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወሙ የሌሎች ሃገራት ዜጎችንም ድጋፍ ያገኘ መሆኑ ነው የሚታየው።…