ቱርክ በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ሁኔታ እያሽቆለቆለ ስለሆነ ዜጎቿን እንዲወጡ አሳሰበች

በኢትዮጵያ የሚገኙ የቱርክ ዜጎች ከሀገሪቱ እንዲወጡ በአዲስ አበባ የቱርክ ኢምባሲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አሳስቧል።

ቱርክ ዜጎቿ ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ያሳሰበችው፣ በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን በመጥቀስ ነው።

T.C. Addis Ababa Büyükelçiliği/ Embassy of Turkey in Addis Ababa