የአሜሪካ ጫና በኢትዮጵያ 

ዩናይትድ ስቴትስ በሰሜን ኢትዮጵያ ተባብሶ ለቀጠለው ግጭት መልስ ለመስጠት የምጣኔ ሐብት ማዕቀብን ጨምሮ አማራጮችን በማጤን ላይ መሆኗን ዐስታወቀች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ኔድ ኘራይስ ትናንት ለጋዜጠኞች እንደገለፁት አሜሪካ ለሰሜን ኢትዮጵያ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የተለያዩ አማራጮችን በማየት ላይ ነች።…