ከኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች 60 በመቶ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አለመሆናቸው ተነገረ – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

በተደረገው ግልፅ ጥናትና ግኝት ከኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች 60 በመቶ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ያልሆኑ አዲስ አበባን የማያውቁና መታወቂያ በሕገወጥ መልኩ ወቶላቸው ኮንዶሚኒየሙ እጣ ሲደርሳቸው ሸጠው ወደ ክልላቸው የሚመለሱ ሰዎች መሆናቸው የተረጋገጠ ሲሆን ይህን ግኝት መረጃ ለመደበቅና ለማስተባበል የአዲስ አበባ ቤቶች ተቋም እንቅፋት ሲፈጥር ነበር ። የእጣ ሶፍትዌር ሳቦታጅ ተሰርቷል፤ የኮንዶሚኒየም ጉዳዮች በጣም ተበላሽቷል። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ