የጭና ተፈናቃዮች አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለዓለማቀፉ ማኅበረሰብ

በዳባት ወረዳ ጭና ተክለሀይማኖት ቀበሌ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ተቋማት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተፈናቃዮች እና የአካባቢው ባለስልጣናት ጠየቁ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡