አሜሪካ በኢትዮጵያ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንደሚያሳስቧት ገለጸች

አሜሪካ በቅርቡ በአማራ ክልል ውስጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ጨምሮ በአገሪቱ ውስጥ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንዳሳሰባት ገለጸች።