ሕወሓት ልጆቹን ወደ ትግል ለማይልክ ቤተሰብ እርዳታ እንዳይሰጥ መወሰኑ መንግስት አስታወቀ።


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

ህወሀት ልጆቹን ወደ ትግል ላልላከ ቤተሰብ እርዳታ እንዳይሰጥ መወሰኑ ተሰማ! ማንኛውም የትግራይ አባት ልጆቹን ወደ ትግል ካላከ በስተቀር እርዳታ እንዳይሰጠው የሚል መመሪያ የህወሀት አፈቀላጤ አቶ ጌታቸው ረዳ ለካድሬዎቹ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ተጨባጭ መረጃ እንደደረሰው መንግስት አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህወሃትን አሸባሪ ብድን ብሎ መሰየሙ ይታወቃል፡፡ መንግስት ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጹ ላይ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ህወህት እርዳታን እንደመያዣ እየተጠቀመ መሆኑን ገልጿል፡፡