የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ገልጸዋል።


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ ነው።

የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሮች ዓመታዊ የሥራ ክንውኖችን እና ዐበይት የስኬት ምዕራፎችን አስመልክቶ ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉም ነው ያሉት።

May be an image of 5 people, people sitting and indoor