የምዕራብ ጀርመኑ የጎርፍ አደጋና የመንግሥት የመልሶ ግንባታ እቅድ 


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

400 ከሚሆኑት የሬደ ነዋሪዎች ቢያንስ 200ው በአደጋው ተጎድተዋል። በዚህች ትንሽ መንደር በጎርፍ እንዳልነበሩ የሆኑት ቤቶች ቁጥር ከአንድ መቶ ይበልጣል ።ዶክተር ዲስሙንድ ፣በአደጋው ምድር ቤት ያሉት ክፍሎች በሙሉ በጎርፉ ወድመውባቸዋል።በመንደሪቷ መብራትና ስልክ አለመኖሩ በሌሎች አገልግሎቶችም ላይ ችግር አስከትሏል።…