የተመድ ባለስልጣን በትግራይ ‘ረሃብ አለ’ ብለዋል ለመሆኑ ረሃብ አለ የሚባለው ምን ሲከሰት ነው?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የተባበሩት መንግሥት ድርጅት የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኮክ የአውሮፓ ሕብረት እና የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የውይይት መድረክ ላይ “በአሁኑ ወቅት ትግራይ ክልል ረሃብ አለ” ሲሉ ትናንት ተደምጠዋል። ለመሆኑ ረሃብ ወይም ‘ፋሚን’ ምን ማለት ነው? በአንድ አካባቢ ረሃብ ተከሰተ የሚባለው ምን ሲከሰት ነው?…