ምርጫ 2013፡ ቦርዱ ለ54 የምርጫ ክልሎች የታተሙ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ጉድለቶች አለባቸው አለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ54 የምርጫ ክልሎች የታተሙ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ላይ የተለያዩ ጉድለቶችን ማግኘቱን አስታውቋል።