“ባለፉት ሶስት ወራት ከ491 በላይ ንጽሃን አማራዎች በአብይ አህመድ ታርደዋል” ዶ/ር ደረጀ ከበደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“ባለፉት ሶስት ወራት ከ491 በላይ ንጽሃን አማራዎች በአብይ አህመድ ታርደዋል” ዶ/ር ደረጀ ከበደ

በወገናቸው የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ የሚገኘው ጭፍጨፋ ከሚያንገበግባቸውና ከሚያስቆጣቸው ጥቂት የአማራ ምሁራን አንዱ የሆኑት ዶ/ር ደረጀ ከበደ በተለያየ ጊዜ በማስረጃ የተደገፉ መልዕክቶችን ለህዝብ ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። በአማራው ህዝብ ላይ በአብይ አህመድ ትዕዛዝ እየደረሰ የሚገኘውን የዘር ማጥፋትና ጭፈጨፋ አስመልክተው ያቀረቡት ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ መልዕክትና ትንታኔ አቅርበንላችኋል።

ዶ/ር ደረጀ የአማራ ወጣት በትዕይንተ ህዝብ ያሳየውን መነሳሳት ወደ ተግባር በመቀየር የሚደርስበትን መከራ ተፋልሞ ካላስቆመና የሚወክለውን መንግስት ካላቋቋመ በስተቀር እያንዳንዱ እየታደነ እንደሚታረድ አስጠንቅቀዋል።