የትንሳኤ በዓል እና ድባቡ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማሕበራዊ ማህበራዊ ችግሮች ውስጥ እያለፈች በምትገኘው ኢትዮጵያ በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል በተለያየ ድባብ አልፏል። በዚህም በዓሉ ከወትሮው የተቀዛቀዘ እንደነበር የገለጹም አሉ።…