በአማራ ክልል ጭምብል ተጠቃሚ ከ5% በታች ነው ተባለ

በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አጠቃቀም ከ5 ከመቶ በታች እንደሆነ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውወቀ። የመከላከያ ክትባት የሚወስዱ ወገኖች ቁጥርም አነስተኛ ነው ተብሏል። የሀይማኖት አባቶች ተከታዮቻቸው ክትባት እንዲወስዱ መክረዋል። …