“በቲክቶክ የገቢ ምንጭን ጨምሮ ሦስት ዕድሎች አግኝቸበታለሁ” የትናየት ታዬ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቲክ ቶክ በዓለም ዙሪያ ከ800 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት። በኢትዮጵያም ተወዳጅነትን እያገኘ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የተመረቀችው የትናየት ታዬ: ቲክቶክ ላይ ከ208 ሺህ በላይ ተከታዮች አሏት።…