ኢትዮጵያ ዉስጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል በተባሉ 19 ሰዎች በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተከሰሱ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዘር ማጥፋት መከላከያ ተብሎ የሚጠራዉ ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል በተባሉ 19 ሰዎችን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መክሰሱን አስታወቀ።ድርጅቱ ክስ የመሰረተዉ ማይካድራ፣ አክሱም፣ ኢትዮጵያ ሶማሌ፣ ወለጋ፣ አጣዬና በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈፅመዋል ባላቸዉ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በሚጠረጠሩት ላይ መሆኑን የድርጅቱ መሪዎች አስታዉቀዋል። DW