ኡበር ታክሲን የከሰሰችው ዓይነስውር ሴት 1 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተፈረደላት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከሳሽ ሊዛ አርቪንግ እንዳለችው አንዳንድ የኡበር ሾፌሮች ክብሯን ዝቅ አድርገው አዋርደዋታል፡፡ ይህም የሆነው ዓይነስውር በመሆኗ መንገድ የምትመራትን ውሻ ላለማሳፈር ብለው ነው፡፡…