የአብን የምርጫ ዘመቻ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በብሄራዊ የምርጫ ቦርድ በወጣው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምረጡኝ ቅስቀሳውን በሃገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ውስጥ ዛሬ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ።