ለኢትዮ ሶማሌ ተጎጅዎች ተከታታይ የገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ይደረጋሉ፤ የበረከት መታሰቢያ ካርዶች በስርጭት ላይ ናቸው

ከመጀመሪያው እንቅስቃሴ፣ ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ በተስፋ ሰነድ ተገኘ፤ ከ50 እስከ 500 ብር ያሉ 80ሺ የመታሰቢያ ካርዶች በስርጭት ላይ ናቸው፤ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት፣ የካርዶቹን ሥርጭትና ሽያጭ ያስተባብራሉ፤ በሙሉ ለሽያጭ ሲውሉ፣ 11ሚ. ብር ያህል ገቢ እንደሚያስገኙ ተጠቆመ፤ የአልባሳት ርዳታውን፣በየአጥቢያው የማሰባሰቡ ሒደት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ በአካልም ተገኝቶ ተጎጅዎችን ማበርታት እንደሚያስፈልግ ሊቀ ጳጳሱ አሳሰቡ፤ “ክልሉም፣የፈረሱትን አብያተ ክርስቲያን በበጀቱ የማሠራት …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV