የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።

–
ነዋሪዉ ዛሬ ጠዋት በጥቃቱ የተገደሉ የ27 ሰዎችን አስከሬን ተመልክተው እንደነበር ገልፀው፤ቆይቶ ግን በየጥሻው የወዳደቁ አስከሬኖች እንዲሰበሰብ በመደረጉ ቁጥሩ 81 መድረሱን ተናግረዋል።
–
በአሁኑ ስዓት የመከላከያ ሰራዊት አባላት በስፍራው መድረሳቸውንም አመልክተዋል።
–
ጉዳዩን በተመለከተ የአካባቢውን ባለስልጣናትና የኮማንድ ፖስቱን መሪ ለማግኜት ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪ ብናደርግም ሊሳካልን ባለመቻሉ አስተያየታቸውም ማካተት አልቻልንም።