ቤንሻንጉል ጉሙዝ፡ በመተከል ዞን አሁንም በታጣቂዎች ጥቃት ሰዎች እየተገደሉ መሆኑን ነዋሪዎች ገለፁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚደርሱ ተደጋጋሚ ጥቃቶች አሁንም የሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት ባለፉት ቀናት ውስጥ በተለያዩ የዞኑ አካባቢዎች ታጣቂዎች በፈጸሟቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ሲገደሉ ንብረት መዘረፉንና ቤቶች መቃጠላቸውን አመልክተዋል። ከክልሉ ኮምዩኒኬሽንና ከአካባቢው ኮምንድ ፖስት ስለክስተቶቹ የተባለ ነገር የለም።…