የሶማሌ ክልል የክልል ም/ቤት መቀመጫውን ቁጥር አሳደገ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

የሶማሌ ክልል የክልል ምክር ቤት መቀመጫውን ቁጥር አሳደገ። የውሳኔው መነሻ ከ2007ቱ ምርጫ በኋላ የተፈጠሩ አዳዲስ ወረዳዎችን ለማካተት ነው ተብሏል።

የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በትላንትናው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ የክልሉ ምክር ቤት መቀመጫ በ25 እንዲጨምር መወሰኑን የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን አስታውቋል. የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ምክትል ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሂቦ አህመድ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ውሳኔው ከ…