ሙዚቃ ፡ በ2021 የሙዚቃ ድግሶች ወደ መድረክ ይመለሱ ይሆን?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ኮሮናቫይረስ የአርቲስቶች ጓዳ ጎድጓዳ እንድናይ አድርጎናል። አብዛኛዎቹ ሙዚቀኞች ድግሳቸውን ሲያሳድሙን የነበሩት ከመኖሪያ ቤታቸው ሆነው ነው።