የኢንዶኔዢያው አውሮፕላን ባሕር ላይ ሳይወድቅ እንዳልቀረ ተነገረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ከኢንዶኔዢያ ዋና ከተማ ጃካርታ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ግንኙነቱ የተቋረጠውና 62 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን ባሕር ላይ ሳይከሰከስ እንዳልቀረ ተነገረ። ስሪዊጃያ የተባለው አየር መንገድ አውሮፕላን ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ደብዛው የጠፋው በአገሪቱ ምዕራብ ካሊማንታን ግዛት ወደምትገኘው ፖቲያናክ ወደተባለች ስፍራ በመብረር ላይ ሳለ መሆኑን ባለስልጣናት ተ…