ኮንሶ ውስጥ ባጋጠመ ግጭት በአስር ሺህዎች ሚቆጠሩ ሰዎች መፈናቀላቸው ተነገረ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ አካባቢ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ዳግም ባገረሸ ግጭት ምክንያት የሰዎች ህይወት ማለፉን፣ የቆሰሉ እና በሰገን ሆስፒታል ገብተው ሕክምና ያገኙ ሰዎች መኖራቸውን፣ ቤቶች ላይ ቃጠሎ መድረሱንም የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ከተማ ገለቦ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የዞኑ ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ሀሰን ወላሎ በበኩላቸው ከ70 ሺህ ሰዎች በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ለቢቢሲ አረጋ…