የኢትዮጵያ መንግሥት በህወሓትና በዶ/ር ቴድሮስ ጉዳይ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ህወሓት አንደገና የሚዋቀረው የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር አካል መሆን እንደማይፈቀድለት የጊዚያዊ አስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገልጸዋል።

በአሁኑ የትግራይ አስተዳዳርር ውስጥ ያሉት አብዛኞቹ በህገ ወጥ ምርጫ የተመረጡ ናቸው ብለዋል ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዶ/ር ሙሉ ነጋ።

በተያያዘ ዜና ለህወሓት ድጋፍ እያሰባሰቡና በጫና ወደ ድርድር እንዲገባ እየሰሩነው ባላቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳ…